አንዳንድ ጥቅሞች
የኢንቨስትመንት እድሎች
የረዥም እና/ወይም የመካከለኛ ጊዜ የሀብቱን ኢንቨስትመንት እድሎች
ወጥነት ያለው ገቢ
ቋሚ እና ተከታታይ የገቢ ምንጭ ሊሆን ይችላል ይህም ተቀማጮቹን እና ባለአክሲዮኖቹን ተመጣጣኝ የሆነ የክፍያ መጠን ለማቅረብ ያስችላል።
ሙሻረካህ በእስልምና ፋይናንስ የሽርክ/አክሲዮንና ኢንተርፕራይዝ መዋቅር ሲሆን የኢንተርፕራይዙን ትርፍና ኪሣራ በጋራ በመከፋፈል አብሮ መሥራት ነዉ፡፡ ሙሻረካህ ንብረትና ሪል እስቴቶችን ለመግዛት፣ ለኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች ብድር ለማግኘትና ትላልቅ ግዥዎችን ለመፈጸም ነዉ፡፡ በሪል እስቴት ስምምነቶች አብረዉ የሚሠሩት ሸሪኮች ስለ ንብረቱ ዕሴት ሁኔታ በባንክ የተደረገ ጥናት ለማግኘት ይጠይቃሉ፡፡
የሙሻረካህ ሂሳብ ጠቀሜታዎች፡-
- በንብረታቸዉ የረጅም ጊዜና መካከለኛ ጊዜ ኢንቨስትመንት ሥራ ማካሄድ፤
- መደበኛና ቋሚ ገቢ ምንጭ ይሆናል፡፡