አዋሽ ባንክ ለተለያዩ ባለድርሻ አካላት የአቅም ግንባታ ስልጠና ሰጠ!
ለበርካታ አመታት የማህበራዊ ኃላፊነቱን ከመወጣት አንፃር ዘርፈ ብዙ እንቅስቃሴዎችን በማድረግ ላይ የሚገኘው አዋሽ ባንክ በሠራተኛና ክህሎት ሚኒስቴር ሥር ከሚገኘው የኢንተርፕረነርሺፕ ልማት ኢንስቲትዩት (EDI) ጋር በመተባበር በነቀምቴ ከተማ ከተለያዩ ማዕከላት ለተውጣጡ ለጥቃቅን፣ አነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች የአቅም ግንባታ የቢዝነስ ክህሎት ስልጠና የሰጠ ሲሆን መርሐ ግብሩ በሃገር አቀፍ ደረጃ በመተግበር ላይ ይገኛል፡፡ ባንኩ በቀጣይም ዘርፉን ለማሳደግ በሚደረገው […]
አዋሽ ባንክ እና አይኤፍሲ የንግድ ፋይናንስን በኢትዮጵያ ለማጠናከር ስምምነት ተፈራረሙ
አዋሽ ባንክ በሞሮኮ ካዛብላንካ የንግድ ፋይናንስ ዋስትና ፋሲሊቲ እና የአማካሪ አገልግሎት ስምምነት ከአይኤፍሲ ጋር መፈራረሙን ስንገልጽ በታላቅ ደስታ ነው።ይህ አጋርነት ለአዋሽ ባንክ ትልቅ ምዕራፍ ሲሆን ባንካችን የንግድ ሥራዎችን የበለጠ እንዲደግፍ እና ለኢትዮጵያ ኢኮኖሚ እድገት የበኩሉን ጉልህ አስተዋጽኦ እንዲያደርግ ያስችለዋል።ለበለጠ መረጃ http://bit.ly/4ixHrzw ይጎብኙ።አዋሽ ባንክ!
አዋሽ ባንክ ለተለያዩ ባለድርሻ አካላት የአቅም ግንባታ ስልጠና ሰጠ!
ለበርካታ አመታት የማህበራዊ ኃላፊነቱን ከመወጣት አንፃር ዘርፈ ብዙ እንቅስቃሴዎችን በማድረግ ላይ የሚገኘው አዋሽ ባንክ በሠራተኛና ክህሎት ሚኒስቴር ሥር ከሚገኘው የኢንተርፕረነርሺፕ ልማት ኢንስቲትዩት (EDI) ጋር በመተባበር በደሴ እና በአሶሳ ከተማ ከሚገኙና ከተለያዩ ማዕከላት ለተውጣጡ ለጥቃቅን፣ አነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች የአቅም ግንባታ የቢዝነስ ክህሎት ስልጠና የሰጠ ሲሆን መርሐ ግብሩ በሃገር አቀፍ ደረጃ በመተግበር ላይ ይገኛል፡፡ ባንኩ በቀጣይም […]
የአዋሽ ባንክ የዲጂታል ባንኪንግ ንቅናቄ ይፋዊ የማስጀመሪያ መርሀ-ግብር ተካሄደ፡፡
አዋሽ ባንክ ‘’ባንክዎ በእጅዎ’’ በሚል መሪ ቃል ከህዳር 23 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ለአንድ ወር የሚቆይ የዲጂታል ባንኪንግ ንቅናቄ ይፋዊ የማስጀመሪያ መርሀ ግብር በደማቅ ሁኔታ አካሄደ፡፡በዋና መ/ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ በተዘጋጀው የማስጀመሪያ ሥነ ስርዓቱ ላይ የባንኩ ሲኒየር ቺፍ ማርኬቲንግ ኦፊሰር አቶ ዮሃንስ መርጋ እንደገለጹት የዲጂታል ባንኪንግ ንቅናቄ ዋና አላማ ሶስት ቁልፍ የዲጂታል ባንኪንግ አገልግሎቶችን ማለትም […]
አዋሽ ባንክ ለተለያዩ ባለድርሻ አካላት የአቅም ግንባታ ስልጠና ሰጠ!
ለበርካታ አመታት የማህበራዊ ኃላፊነቱን ከመወጣት አንፃር ዘርፈ ብዙ እንቅስቃሴዎችን በማድረግ ላይ የሚገኘው አዋሽ ባንክ በሠራተኛና ክህሎት ሚኒስቴር ሥር ከሚገኘው የኢንተርፕረነርሺፕ ልማት ኢንስቲትዩት (EDI) ጋር በመተባበር በሀዋሳ ፣ በሆሳህና እና በሻሸመኔ ከተማ ከሚገኙና ከተለያዩ ማዕከላት ለተውጣጡ ቁጥራቸው 150 ለሚሆኑ ለጥቃቅን፣ አነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች የአቅም ግንባታ የቢዝነስ ክህሎት ስልጠና የሰጠ ሲሆን መርሐ ግብሩ በሃገር አቀፍ ደረጃ […]
አዋሽ ባንክ ለጥቃቅን፣ አነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች የአቅም ግንባታ ስልጠና በመስጠት ላይ ይገኛል!
ለበርካታ አመታት የማህበራዊ ኃላፊነቱን ከመወጣት አንፃር ዘርፈ ብዙ እንቅስቃሴዎችን በማድረግ ላይ የሚገኘው አዋሽ ባንክ በሠራተኛና ክህሎት ሚኒስቴር ሥር ከሚገኘው የኢንተርፕረነርሺፕ ልማት ኢንስቲትዩት (EDI) ጋር በመተባበር በባህር ዳር ፣ በመቀሌ እና በሰመራ ከተማ ከሚገኙና ከተለያዩ ማዕከላት ለተውጣጡ ቁጥራቸው 145 ለሚሆኑ ለጥቃቅን፣ አነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች የአቅም ግንባታ የቢዝነስ ክህሎት ስልጠና የሰጠ ሲሆን መርሐ ግብሩ በሃገር አቀፍ […]