የፕሮቪደንት ፈንድ ማቀላጠፊያ ሂሳብ 

አንዳንድ ጥቅሞች
 

አካውንት ለመክፈት

 የፕሮቪደንት ፈንድ ሂሳብ በሠራተኛዉ ሥም ያለምንም መነሻ ተቀማጭ ገንዘብ በዜሮ ሂሳብ የሚከፈት ሂሳብ ነዉ፤

የቁጠባ ወለድ

የቁጠባ ወለድ ምጣኔዉ ከመደበኛዉ በተጨማሪ 0.5% ጭማሪ ያስገኛል፤

ብድር ለማግኘት

ባንኩ ለፕሮቪደንት ፈንድ ሂሳብ ደንበኞች የጠቅላላ ተቀማጭ ገንዘቡን ያህል ብድር ሊሰጥ ይችላል፤

  • አጠቃቀምና ጠቀሜታዉ: –

    • ሂሳቡ አሰሪ መሥሪያ ቤቶችንና ሠራተኞችን የደሞዝ ክፍያን በማዘመን ተጠቃሚ ያደርጋቸዋል፤
    • የፕሮቪደንት ፈንድ ሂሳብ በሠራተኛዉ ሥም ያለምንም መነሻ ተቀማጭ ገንዘብ በዜሮ ሂሳብ የሚከፈት ሂሳብ ነዉ፤
    • ባንኩ ለደንበኛዉ በየወሩ ያለምንም ክፍያ የባንክ ሂሳብ መግለጫ ሊሰጥ ይችላል፤
    • የቁጠባ ወለድ ምጣኔዉ ከመደበኛዉ በተጨማሪ 0.5% ጭማሪ ያስገኛል፤
    • ባንኩ ለፕሮቪደንት ፈንድ ሂሳብ ደንበኞች የጠቅላላ ተቀማጭ ገንዘቡን ያህል ብድር ሊሰጥ ይችላል፤
    • የፕሮቪደንት ፈንዱን መጠን ለቤት ፍጆታ ዕቃዎች፣ ለመኖሪያ ቤት፣ ለተሸከርካሪ እና ለሌሎች ቋሚ ንብረቶች መግዣ የብድር አገልግሎት ለማግኘት ያስችላል፡፡
የፕሮቪደንት ፈንድ ሂሳብ ተጠቃሚዎች

የሚያስፈልጉዎት ቅጾች

Open a Bank Account Online Today

Need more help?

8980
251 115-57-12-54
251 115-57-13-24
Call us, we’re available daily 9AM to 11PM

Already a customer?

You can find branches near you here or contact us for information here

Try Our App

A full features banking mobile app for bussiness & personal use.

Feb 22, 2025 EXCHANGE Rate
Currency Buying Selling