ዋዲዓ ተንቀሳቃሽ ሂሳብ 

በባንኩና በደንበኛዉ መካከል በሚኖር የደንበኝነት ግንኙነት ነዉ፡፡ ደንበኛዉ ገንዘቡን ሲያስቀምጥ ባንኩ የሸሪኣ ህግን ተከትሎ ቢዝነስ ይሰራበታል፡፡ የሚገኘዉ ትርፍም ሆነ ኪሣራ የሚኖር ከሆነ ባንኩና ደንበኛዉ በሚያደርጉት ስምምነት መሠረት የሚከፋፈሉት ይሆናል፡፡

           ጠቀሜታ፡-

  • የገቢ ክፍፍል፤
  • ከፍተኛ መጠን ያለዉ ኢንቨስትመንት ለማካሄድ፤
  • የገንዘብ ፍሰት ሁኔታ መረጋጋት፡፡

                          ገጽታ፡-

  • ግለሰቦች ይህንን ሂሳብ ይመርጡታል፤
  • ለካፒታል አስተዳዳር ያመቻል፤
  • የትርፍ ክፍፍል መብት ያስገኛል፤
  • ኪሳራ ሲያጋጥም በመካፈል ለማቅለል ይረዳል፡፡
ሂሳቡን ለመክፈት አስፈላጊ ዶክመንቶች፡-

  • የተሟላ የሂሳብ መክፈቻ ፎርም መሙላት፤
  • የሂሳቡ ባለቤት ሁለት የፓስፖርት መጠን ያላቸዉ ጉርድ ፎቶግራፎች፤
  • አንድ ጉርድ ፎቶግራፍ፤
  • የታክስ ከፋይነት መለያ ቁጥር ፤መታወቂያ፤ፓስፖርት፤የሊቀመንበር የማስረጃ ወረቀት፡፡

Open a Bank Account Online Today

Need more help?

8980
251 115-57-12-54
251 115-57-13-24
Call us, we’re available daily 9AM to 11PM

Already a customer?

You can find branches near you here or contact us for information here

Try Our App

A full features banking mobile app for bussiness & personal use.

Mar 12, 2025 EXCHANGE Rate
Currency Buying Selling