7 ሚሊዮን ብር ድጋፍ ለደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጎፋ ዞን
July 26, 2024
አዋሽ ባንክ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጎፋ ዞን በደረሰው የመሬት ናዳ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖቻችን የ7 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ፡፡
አዋሽ ባንክ በቦረና ዞን በድርቅ ለተጎዱ ዜጎች 30 ሚሊዮን ብር ለገሰ
March 13, 2023
በተለያዩ የአገራችን ክፍሎች በተፈጥሯዊና ሰዉ ሰራሽ ችግሮች ሳቢያ ለተለያዩ ጉዳቶች ለሚጋለጡ ዜጎች ድጋፍ በማድረግ የሚታወቀዉ አዋሽ ባንክ በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ቦረና ዞን በድርቅ ለተጎዱ