ኢጃራህ

 

ኢጃራህ ደንበኛዉ መግዛት የሚፈልገዉን ንብረት ባንክ ገዝቶለት ለደንበኛዉ በማከራየት ደንበኛዉ በተራዘመ ጊዜ ለንብረቱ የኪራይ ክፍያ እየከፈለ በመጨረሻም የንብረቱን ዋጋ በኪራይ ክፍያ ሲጨርስ የራሱ የሚያደርግበት አካሄድ ነዉ፡፡ በዚሁ መሠረት ደንበኛዉና ባንኩ በሚኖራቸዉ ዉል መሠረት ደንበኛዉ ንብረቱን በስተመጨረሻ የራሱ ያደርጋል፡፡

የኢጃራህ መሠረታዊ ህጎች፡-

Ø  ንብረቱ የኪራዩ ጊዜ እስኪያበቃ ንብረትነቱ የባንኩ ይሆናል፤

Ø  የኪራዩ ጊዜ ገደብ በግልጽ ይቀመጣል፤

 

Ø  የኪራዩ ጊዜ የሚጀምረዉ ንብረቱ መከራየት ከጀመረበት ዕለት አንስቶ ይሆናል፡፡

Open a Bank Account Online Today

Need more help?

8980
251 115-57-12-54
251 115-57-13-24
Call us, we’re available daily 9AM to 11PM

Already a customer?

You can find branches near you here or contact us for information here

Try Our App

A full features banking mobile app for bussiness & personal use.

Feb 22, 2025 EXCHANGE Rate
Currency Buying Selling