አንዳንድ ጥቅሞች
ለተማሪው ጉርሻ
መደበኛዉን ወለድ ያስገኛል፤
የትምህርት ብድር
ለወደፊቱ ቀጣይ ትምህርት የብድር አገልግሎት ያስገኛል፤
የኤቲኤም
የኤቲኤም ካርድ ከክፍያ ነጻ ይሰጣል፡፡
የተማሪዎች ልዩ የቁጠባ ሂሳብ አጠቃቀም፡-
- ሂሳቡ በባንክ ደብተርም ሆነ ያለ ደብተር ሊንቀሳቀስ ይችላል፤
- መደበኛዉን የወለድ ምጣኔ ያስገኛል፤
- ከየትኛዉም የአዋሽ ባንክ ወደ ተማሪዉ ሂሳብ ለሚደረጉ የገንዘብ ማስተላለፍ ባንኩ ለተማሪዉ ማበረታቻ/ቦነስ/ ይሰጣል፤
- ሂሳቡ ተማሪዉ ወደሚቀጥለዉ የድህረ ምረቃ ትምህርት ክትትሉ ሲያልፍ የብድር አገልግሎት እንዲመቻችለት ይረደዋል፤
- ተማሪዉ የድህረ ምረቃ ፕሮግራሙን ሲከታተል ለብድር አገልግሎት ምቹነትም የሂሳቡን አድራሻ ወደሚፈልገዉ የአዋሽ ባንክ ቅርንጫፍ ማዘዋወር ይችላል፡፡
የተማሪዎች ልዩ የቁጠባ ሂሳብ ተጠቃሚዎች
- በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ትምህርታቸዉን የሚከታተሉ ተማሪዎች ናቸዉ፡፡
አስፈላጊ ዶክመንቶች
- የዩኒቨርሲቲ መታወቂያ ብቻ፡፡