የኢንቨስትመንት የቁጠባ ሂሳብ 

የኢንቨስትመንት ቁጠባ ሂሳብ በየወሩ ቋሚ ገቢ ያላቸዉ ደንበኞች በየወሩ መደበኛ የቁጠባ መጠን ለሚቆጥቡት የተዘጋጀና ከፍተኛ የወለድ ምጣኔን የሚያስገኝ ሆኖ በወር አንዴ የሚቆጠብበት ከ1 ዓመት እስከ 10 ዓመት የሚቆይ የቁጠባ ሂሳብ ነዉ፡፡

         የኢንቨስትመንት ቁጠባ ሂሳብ አጠቃቀም፡-

  • ሂሳቡ በባንክ ደበተር ይንቀሳቀሳል፤
  • የገንዘብ ተቀማጭነት የጊዜ ገደብ ከአንድ ዓመት እስከ አስር ዓመት ይሆናል፤
  • የመነሻ ሂሳብ መክፈቻና ወርሃዊ ቁጠባ መጠን ለግለሰቦች 1,000.00 ብር ሲሆን ለድርጅቶች 3,000.00 ብር ነዉ፡፡      

     

    የኢንቨስትመንት ቁጠባ ሂሳብ ጠቀሜታዎች

    • ሂሳቡ ከ5.5% እስከ 7.5% ከፍተኛ ወለድ ያስገኛል፤
    • የቁጠባ ጊዜዉ ባደገበት ወቅት ባንኩ ከአጠቃላይ የገንዘቡ መጠን እስከ 60% የብድር አገልግሎት ያቀርባል፡፡
 
የኢንቨስትመንት ቁጠባ ሂሳብ ተጠቃሚዎች፡-

የኢንቨስትመንት ቁጠባ ሂሳብ የተዘጋጀዉ በቅጥር ለሚሰሩ ሠራተኞች፣ ለጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች፣ ለማህበራት፣ ለንግድ ማህበራትና ለመሳሰሉት ነዉ፡፡

የሚያስፈልጉዎት ቅጾች

ዛሬውኑ ባሉበት ሆነው አካውንት ይክፈቱ

ተጨማሪ መረጃ?

8980
251 115-57-12-54
251 115-57-13-24
ይደውሉልን ከ ጠዋት 3- ማታ 11ሰአት ያገኙናል፡፡

ደንበኛ ኖት?

በአቅራቢያዎ የሚገኙ ቅርንጫፎችን ያግኙ ወይም ለበለጠ መረጃ ያኙን

መተግበሪያችን

የተማላ የሞባይል ባንኪንግ ለግል እና ቢዝነስዎ

Sep 29, 2023 EXCHANGE Rate
Currency Buying Selling
USD
55.2224 56.3268
GBP
64.2394 65.5242
EUR
58.5247 59.6952
AED
13.6041 13.8762
SAR
13.3217 13.5881
CHF
57.7817 58.9373

Exchange Rate
Close