ዜና

አዋሽ ባንክ የሥራ ፈጣራ ክህሎትን ለማበረታታት ጠንክሮ እንደሚሰራ ገለጸ

የአዋሽ ባንክ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ፀሐይ ሽፈራው የማጠቃለያ መርሐ-ግብሩ ላይ እንዳሉት፣ ባንኩ ማህበራዊ ኃላፊነቱን ከመወጣት አኳያ ስራ ፈጣሪዎችን ለማበረታታትና ተገቢውን የፋይናንስ ድጋፍ ለማድረግ አስቦ ታታሪዎቹ እና “ቀጠሌወን” የተሰኘ የስራ

Read More »

የQAXALEEWWAN (ቀጠሌዋን) የስራ ፈጠራ ውድድር አሸናፊዎች ሽልማታቸውን ተረከቡ

ለተከታታይ ሳምንታት በOBN ቴሌቪዥን በአፋን ኦሮሞ ቋንቋ ሰፊ የስርጭት ሽፋን በነበረውና QAXALEEWWAN (ቀጠሌዋን) በተሰኘው የስራ ፈጠራ ውድድር ላይ በመሳተፍ አሸናፊ ለሆኑ ተወዳዳሪዎች በዳኞች ውሳኔ መሰረት ከ 1 – 6ኛ ደረጃዎች

Read More »

የታታሪዎቹ ውድድር አሸናፊዎች ሽልማታቸውን ተረከቡ

ግንቦት 22 ቀን 2015 ዓ.ም አዋሽ ባንክ፣ በሀገራችን የሚሰተዋለውን የስራ አጥነት ችግርን በመፍታት ረገድ ከፍተኛ ድርሻ እንደሚኖረው የሚታመነው የ “ታታሪዎቹ” ፕሮጀክት ላይ በርካታ ወጣቶች በመሳተፍ የቢዝነስ ሙያ ስልጠና ተጠቃሚ ከመሆናቸውም

Read More »

አዋሽ ባንክ “በአዋሽ ይቆጥቡ ይቀበሉ ይሸለሙ” አሸናፊ ለሆኑ እድለኞች ያዘጋጀዉን ሽልማት አስረከበ

አዋሽ ባንክ በ10ኛው ዙር “በአዋሽ ይቆጥቡ ይቀበሉ ይሸለሙ” የሎተሪ መርሐ ግብር አሸናፊ ለሆኑ እድለኞች ያዘጋጀዉን ሽልማት አስረክቧል፡፡ ለአስረኛው ዙር መርሐ ግብር የተዘጋጁት የሽልማት ዓይነቶች በአራት ደረጃዎች የተከፋፈሉ ሲሆን ለአንደኛው ዕጣ

Read More »

አዋሽ ባንክ በሁሉም ቅርንጫፎቹ የደንበኞች ሳምንትን በማክበር ላይ ይገኛል 

አዋሽ ባንክ ‘’ለላቀ የደንበኞች እርካታ እንተጋለን’’ በሚል መሪ ቃል በሁሉም ቅርንጫፎቹ ውስጥ ከዛሬ ሚያዝያ 16 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ ለአንድ ሳምንት የሚቆይ በዓይነቱ ለየት ያለ የደንበኞች ሳምንትን እያከበረ ይገኛል፡፡  በደንበኞች

Read More »

አዋሽ ባንክ ለእስልምና እምነት ተከታይ ደንበኞቹ የኢፍጣር መርሐ-ግብር አከናወነ።

አዋሽ ባንክ የ1444ኛውን የረመዳን ጾምን በማስመልከት ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች መልካም ምኞቱን ለመግለጽና ለደንበኞቹ ያለውን አጋርነት ለማረጋገጥ በማሰብ በዛሬው እለት በሸራተን አዲስ ሆቴል የጋራ የኢፍጣር ሥነ-ሥርዓት አካሂዷል፡፡በመርሐ-ግብሩ ላይ የባንኩ ዋና

Read More »

Jun 08, 2023 EXCHANGE Rate
Currency Buying Selling
USD
54.3861 55.4738
EUR
58.2693 59.4347

Exchange Rate
Close