7 ሚሊዮን ብር ድጋፍ ለደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጎፋ ዞን
አዋሽ ባንክ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጎፋ ዞን በደረሰው የመሬት ናዳ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖቻችን የ7 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ፡፡
አዋሽ ባንክ በቦረና ዞን በድርቅ ለተጎዱ ዜጎች 30 ሚሊዮን ብር ለገሰ
በተለያዩ የአገራችን ክፍሎች በተፈጥሯዊና ሰዉ ሰራሽ ችግሮች ሳቢያ ለተለያዩ ጉዳቶች ለሚጋለጡ ዜጎች ድጋፍ በማድረግ የሚታወቀዉ አዋሽ ባንክ በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ቦረና ዞን በድርቅ ለተጎዱ ዜጎች የሰላሳ ሚሊዮን ብር ድጋፍ አድርጓል።አዋሽ ባንክ ባለፈዉ ዓመትም በቦረና ጉጂ ዞኖች በድርቅ ለተጎዱ ወገኖችና የብር 60 ሚሊዮን ብር ለግሷል።በተመሳሳይ ሁኔታ በማህበራዊ ኃላፊነት መወጫ መርሐግብሩ በምዕራብ ኦሮሚያ ተከስቶ በነበረዉ የእርስ […]