ሙሻራካ

አንዳንድ ጥቅሞች
 

የኢንቨስትመንት እድሎች

የረዥም እና/ወይም የመካከለኛ ጊዜ የሀብቱን ኢንቨስትመንት እድሎች

ወጥነት ያለው ገቢ

ቋሚ እና ተከታታይ የገቢ ምንጭ ሊሆን ይችላል ይህም ተቀማጮቹን እና ባለአክሲዮኖቹን ተመጣጣኝ የሆነ የክፍያ መጠን ለማቅረብ ያስችላል።

ሙሻረካህ በእስልምና ፋይናንስ የሽርክ/አክሲዮንና ኢንተርፕራይዝ መዋቅር ሲሆን የኢንተርፕራይዙን ትርፍና ኪሣራ በጋራ በመከፋፈል አብሮ መሥራት ነዉ፡፡ ሙሻረካህ ንብረትና ሪል እስቴቶችን  ለመግዛት፣ ለኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች ብድር ለማግኘትና ትላልቅ ግዥዎችን ለመፈጸም ነዉ፡፡ በሪል እስቴት ስምምነቶች አብረዉ የሚሠሩት ሸሪኮች ስለ ንብረቱ ዕሴት ሁኔታ በባንክ የተደረገ ጥናት ለማግኘት ይጠይቃሉ፡፡

  የሙሻረካህ ሂሳብ ጠቀሜታዎች፡-

  • በንብረታቸዉ የረጅም ጊዜና መካከለኛ ጊዜ ኢንቨስትመንት ሥራ ማካሄድ፤
  • መደበኛና ቋሚ ገቢ ምንጭ ይሆናል፡፡

Open a Bank Account Online Today

Need more help?

8980
251 115-57-12-54
251 115-57-13-24
Call us, we’re available daily 9AM to 11PM

Already a customer?

You can find branches near you here or contact us for information here

Try Our App

A full features banking mobile app for bussiness & personal use.

Jun 17, 2025 EXCHANGE Rate
Currency Buying Selling