ለአዋሽ ባንክ ባለአክሲዮኖች በሙሉ March 22, 2023 የአዋሽ ባንክ ባለአክሲዮኖች ህዳር 17 ቀን 2015 ዓ.ም ባካሄዱት 17ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ የባንኩ ካፒታል ከብር 12 ቢሊዮን ወደ ብር 55 ቢሊዮን እንዲያድግ መወሰኑ ይታወቃል፡፡በውሳኔው