የቱሪዝም ዘርፍ ለሀገር ኢኮኖሚ ግንባታ ያለዉ ጠቀሜታ ከአዳዲስ የሥራ ፈጠራ ጋር የተሳሰረና የሥራ አጥነትን ለመቀነስ እንዲሁም ምርትና ምርታማነትንና የአገልግሎት አቅርቦትን ለማሳደግ የሚያግዝ መሆኑ አያጠያይቅም፡፡
ጠቀሜታዎች፡-
- በዚህ የሥራ ዘርፍ ለባንኮች ምቹ የቢዝነስ ዕድል እንዳለ ይታመናል፤
- አዋሽ ባንክ ከነዚህ ተቋማት ጋር ባለዉ የረጅም ጊዜ የሥራ ግንኙነት ለነዚህ ተቋማት የተለያዩ የባንክ አገልግሎቶችን ሲሰጥ ቆይቷል፤
- ለጉዞና አስጎብኚ ድርጅቶች የተሸከርካሪዎች ግዥ ብድር አገልግሎት መስጠት፡፡
በብድሩ ለማግኘት የሚሟሉ ሁኔታዎች
በተሰጠው የውድድር ወለድ ብድር ለማግኘት፣ የንግድ ተቋማት በባንኩ የተቀመጡትን ሁሉንም አነስተኛ መስፈርቶች ማሟላት አለባቸው
የሚያስፈልጉዎት ቅጾች