አዋሽ ሞባይል ዋሌት በአዋሽ ባንክ የሚሰጥ የሞባይል ባንኪንግ አሰራር ነዉ፡፡የሞባይል ባንክ አገልግሎትን መጠቀም በጣሙን ቀላልና ምቹ ነዉ፡፡
ጠቀሜታዎችና ገጽታዎቹ
- ቀሪ ሂሳብን ለማወቅ፤
- የሞባይል ቢል ከፍያ፤
- ገንዘብ ማስተላለፍ፤
- ገንዘብ ወጪ ለማድረግ፤
- ገንዘብ ለመላክ፤
- ለክፍያዎችና ለሌሎችም አገልግሎቶች፡፡
Some of the benefit
ተጠቃሚዎች
- የሞባይል ሲም ካርድ ያላቸዉ ሰዎች ሁሉ መጠቀም ይችላሉ፡፡