አንዳንድ ጥቅሞች
አካውንት ለመክፈት
የፕሮቪደንት ፈንድ ሂሳብ በሠራተኛዉ ሥም ያለምንም መነሻ ተቀማጭ ገንዘብ በዜሮ ሂሳብ የሚከፈት ሂሳብ ነዉ፤
የቁጠባ ወለድ
የቁጠባ ወለድ ምጣኔዉ ከመደበኛዉ በተጨማሪ 0.5% ጭማሪ ያስገኛል፤
ብድር ለማግኘት
ባንኩ ለፕሮቪደንት ፈንድ ሂሳብ ደንበኞች የጠቅላላ ተቀማጭ ገንዘቡን ያህል ብድር ሊሰጥ ይችላል፤
-
አጠቃቀምና ጠቀሜታዉ: –
- ሂሳቡ አሰሪ መሥሪያ ቤቶችንና ሠራተኞችን የደሞዝ ክፍያን በማዘመን ተጠቃሚ ያደርጋቸዋል፤
- የፕሮቪደንት ፈንድ ሂሳብ በሠራተኛዉ ሥም ያለምንም መነሻ ተቀማጭ ገንዘብ በዜሮ ሂሳብ የሚከፈት ሂሳብ ነዉ፤
- ባንኩ ለደንበኛዉ በየወሩ ያለምንም ክፍያ የባንክ ሂሳብ መግለጫ ሊሰጥ ይችላል፤
- የቁጠባ ወለድ ምጣኔዉ ከመደበኛዉ በተጨማሪ 0.5% ጭማሪ ያስገኛል፤
- ባንኩ ለፕሮቪደንት ፈንድ ሂሳብ ደንበኞች የጠቅላላ ተቀማጭ ገንዘቡን ያህል ብድር ሊሰጥ ይችላል፤
- የፕሮቪደንት ፈንዱን መጠን ለቤት ፍጆታ ዕቃዎች፣ ለመኖሪያ ቤት፣ ለተሸከርካሪ እና ለሌሎች ቋሚ ንብረቶች መግዣ የብድር አገልግሎት ለማግኘት ያስችላል፡፡
የፕሮቪደንት ፈንድ ሂሳብ ተጠቃሚዎች
የሚያስፈልጉዎት ቅጾች