የቼክ ክፍያ ማቀላጠፊያ ሂሳብ 

የቼክ ክፍያ ሂሳብ

የቼክ ክፍያ ሂሳብ አገልግሎት የተንቀሳቃሽና የቁጠባ ሂሳብን አጣምሮ የያዘ ነዉ፡፡

           የቼክ ክፍያ ሂሳብ አጠቃቀምና ጠቀሜታዉ፡-

  • የቁጠባ ሂሳቡንና የተንቀሳቃሽ ሂሳቡን አንድ ላይ ለማጣመር ደንበኛዉ ለባንኩ ማረጋገጫ መስጠት አለበት፤
  • የተንቀሳቃሽ ሂሳቡ ወለድ የማያስገኝ ሲሆን የቁጠባ ሂሳቡ መደበኛዉን የወለድ ምጣኔ ያስገኛል፤
  • የ3,000,000 ብር ተቀማጭነት መመዘኛ ተሟልቶ አስከተገኘ ድረስ የገንዘብ ወጪ ማድረጊያ ጊዜ ብዛት ገደብ አይኖረዉም፤
  • ከተንቀሳቃሽ ሂሳብ ዉስጥ የተቀማጭ ገንዘብ ዕጥረት ሲያጋጥመዉ ደንበኛዉ ወዲያዉኑ የቁጠባ ሂሳቡን ማንቀሳቀስ ይችላል፡፡

 

 የቼክ ክፍያ ሂሳብ ተጠቃሚዎች፡-

 

የቼክ ክፍያ ሂሳብ የተንቀሳቃሽና የቁጠባ ሂሳብን በአዋሽ ባንክ አጣምረዉ ለሚከፍቱ ደንበኞች የተዘጋጀ አገልግሎት ነዉ፡፡

ዛሬውኑ ባሉበት ሆነው አካውንት ይክፈቱ

ተጨማሪ መረጃ?

8980
251 115-57-12-54
251 115-57-13-24
ይደውሉልን ከ ጠዋት 3- ማታ 11ሰአት ያገኙናል፡፡

ደንበኛ ኖት?

በአቅራቢያዎ የሚገኙ ቅርንጫፎችን ያግኙ ወይም ለበለጠ መረጃ ያኙን

መተግበሪያችን

የተማላ የሞባይል ባንኪንግ ለግል እና ቢዝነስዎ

May 31, 2023 EXCHANGE Rate
Currency Buying Selling
USD
54.3041 55.3902
GBP
64.4469 65.7358
EUR
58.2683 59.4337
AED
13.3787 13.6463
SAR
13.1039 13.3660
CHF
57.4567 58.6058

Exchange Rate
Close