አዋሽ ብር 

አዋሽ ሞባይል ዋሌት በአዋሽ ባንክ የሚሰጥ የሞባይል ባንኪንግ አሰራር ነዉ፡፡የሞባይል ባንክ አገልግሎትን መጠቀም በጣሙን ቀላልና ምቹ ነዉ፡፡

ጠቀሜታዎችና ገጽታዎቹ

  • ቀሪ ሂሳብን ለማወቅ፤
  • የሞባይል ቢል ከፍያ፤
  • ገንዘብ ማስተላለፍ፤
  • ገንዘብ ወጪ ለማድረግ፤
  • ገንዘብ ለመላክ፤
  • ለክፍያዎችና ለሌሎችም አገልግሎቶች፡፡

Some of the benefit

ተጠቃሚዎች

  • የሞባይል ሲም ካርድ ያላቸዉ ሰዎች ሁሉ መጠቀም ይችላሉ፡፡

ዛሬውኑ ባሉበት ሆነው አካውንት ይክፈቱ

ተጨማሪ መረጃ?

8980
251 115-57-12-54
251 115-57-13-24
ይደውሉልን ከ ጠዋት 3- ማታ 11ሰአት ያገኙናል፡፡

ደንበኛ ኖት?

በአቅራቢያዎ የሚገኙ ቅርንጫፎችን ያግኙ ወይም ለበለጠ መረጃ ያኙን

መተግበሪያችን

የተማላ የሞባይል ባንኪንግ ለግል እና ቢዝነስዎ

Jun 08, 2023 EXCHANGE Rate
Currency Buying Selling
USD
54.3861 55.4738
GBP
64.6741 65.9676
EUR
58.2693 59.4347

Exchange Rate
Close