ልዩ የተማሪዎች የቁጠባ ሂሳብ 

አንዳንድ ጥቅሞች
 
student saving account

ለተማሪው ጉርሻ

መደበኛዉን ወለድ ያስገኛል፤

የትምህርት ብድር

ለወደፊቱ ቀጣይ ትምህርት የብድር አገልግሎት ያስገኛል፤

የኤቲኤም

የኤቲኤም ካርድ ከክፍያ ነጻ ይሰጣል፡፡

የተማሪዎች ልዩ የቁጠባ ሂሳብ አጠቃቀም፡-

  • ሂሳቡ በባንክ ደብተርም ሆነ ያለ ደብተር ሊንቀሳቀስ ይችላል፤
  • መደበኛዉን የወለድ ምጣኔ ያስገኛል፤
  • ከየትኛዉም የአዋሽ ባንክ ወደ ተማሪዉ ሂሳብ ለሚደረጉ የገንዘብ ማስተላለፍ ባንኩ ለተማሪዉ ማበረታቻ/ቦነስ/ ይሰጣል፤
  • ሂሳቡ ተማሪዉ ወደሚቀጥለዉ የድህረ ምረቃ ትምህርት ክትትሉ ሲያልፍ የብድር አገልግሎት እንዲመቻችለት ይረደዋል፤
  • ተማሪዉ የድህረ ምረቃ ፕሮግራሙን ሲከታተል ለብድር አገልግሎት ምቹነትም የሂሳቡን አድራሻ ወደሚፈልገዉ የአዋሽ ባንክ ቅርንጫፍ ማዘዋወር ይችላል፡፡ 

       የተማሪዎች ልዩ የቁጠባ ሂሳብ ተጠቃሚዎች

  • በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ትምህርታቸዉን የሚከታተሉ ተማሪዎች ናቸዉ፡፡ 
አስፈላጊ ዶክመንቶች

  • የዩኒቨርሲቲ መታወቂያ ብቻ፡፡

ዛሬውኑ ባሉበት ሆነው አካውንት ይክፈቱ

ተጨማሪ መረጃ?

8980
251 115-57-12-54
251 115-57-13-24
ይደውሉልን ከ ጠዋት 3- ማታ 11ሰአት ያገኙናል፡፡

ደንበኛ ኖት?

በአቅራቢያዎ የሚገኙ ቅርንጫፎችን ያግኙ ወይም ለበለጠ መረጃ ያኙን

መተግበሪያችን

የተማላ የሞባይል ባንኪንግ ለግል እና ቢዝነስዎ

Mar 24, 2023 EXCHANGE Rate
Currency Buying Selling
USD
53.8704 54.9478
GBP
63.2737 64.5392
EUR
58.5841 59.7558
AED
13.2733 13.5388
SAR
12.9782 13.2378
CHF
56.1456 57.2685

Exchange Rate
Close