ለቱሪዝም እና የጉዞ ወኪሎች የፋይናንስ አቅርቦት አገልግሎት 

የቱሪዝም ዘርፍ ለሀገር ኢኮኖሚ ግንባታ ያለዉ ጠቀሜታ ከአዳዲስ የሥራ ፈጠራ ጋር የተሳሰረና የሥራ አጥነትን ለመቀነስ እንዲሁም ምርትና ምርታማነትንና የአገልግሎት አቅርቦትን ለማሳደግ የሚያግዝ መሆኑ አያጠያይቅም፡፡

            ጠቀሜታዎች፡-

  • በዚህ የሥራ ዘርፍ ለባንኮች ምቹ የቢዝነስ ዕድል እንዳለ ይታመናል፤
  • አዋሽ ባንክ ከነዚህ ተቋማት ጋር ባለዉ የረጅም ጊዜ የሥራ ግንኙነት ለነዚህ ተቋማት የተለያዩ የባንክ አገልግሎቶችን ሲሰጥ ቆይቷል፤
  • ለጉዞና አስጎብኚ ድርጅቶች የተሸከርካሪዎች ግዥ ብድር አገልግሎት መስጠት፡፡
በብድሩ ለማግኘት የሚሟሉ ሁኔታዎች

በተሰጠው የውድድር ወለድ ብድር ለማግኘት፣ የንግድ ተቋማት በባንኩ የተቀመጡትን ሁሉንም አነስተኛ መስፈርቶች ማሟላት አለባቸው
 

የሚያስፈልጉዎት ቅጾች

ዛሬውኑ ባሉበት ሆነው አካውንት ይክፈቱ

ተጨማሪ መረጃ?

8980
251 115-57-12-54
251 115-57-13-24
ይደውሉልን ከ ጠዋት 3- ማታ 11ሰአት ያገኙናል፡፡

ደንበኛ ኖት?

በአቅራቢያዎ የሚገኙ ቅርንጫፎችን ያግኙ ወይም ለበለጠ መረጃ ያኙን

መተግበሪያችን

የተማላ የሞባይል ባንኪንግ ለግል እና ቢዝነስዎ

Jun 09, 2023 EXCHANGE Rate
Currency Buying Selling
USD
54.4025 55.4906
GBP
64.7507 66.0457
EUR
58.3684 59.5358
AED
13.4029 13.6710
SAR
13.1274 13.3899
CHF
57.1241 58.2666

Exchange Rate
Close