አዋሽ ባንክ በሞሮኮ ካዛብላንካ የንግድ ፋይናንስ ዋስትና ፋሲሊቲ እና የአማካሪ አገልግሎት ስምምነት ከአይኤፍሲ ጋር መፈራረሙን ስንገልጽ በታላቅ ደስታ ነው።
ይህ አጋርነት ለአዋሽ ባንክ ትልቅ ምዕራፍ ሲሆን ባንካችን የንግድ ሥራዎችን የበለጠ እንዲደግፍ እና ለኢትዮጵያ ኢኮኖሚ እድገት የበኩሉን ጉልህ አስተዋጽኦ እንዲያደርግ ያስችለዋል።
ለበለጠ መረጃ http://bit.ly/4ixHrzw ይጎብኙ።
አዋሽ ባንክ!