አዋሽ ባንክ በሁሉም ቅርንጫፎቹ የደንበኞች ሳምንትን በማክበር ላይ ይገኛል 

አዋሽ ባንክ ‘’ለላቀ የደንበኞች እርካታ እንተጋለን’’ በሚል መሪ ቃል በሁሉም ቅርንጫፎቹ ውስጥ ከዛሬ ሚያዝያ 16 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ ለአንድ ሳምንት የሚቆይ በዓይነቱ ለየት ያለ የደንበኞች ሳምንትን እያከበረ ይገኛል፡፡  በደንበኞች ሳምንት የማስጀመሪያ መርሐ ግብር ላይ የአዋሽ ባንክ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ፀሀይ ሽፈራው በቅርንጫፎች ላይ በመገኘት ለተለያዩ ደንበኞች የባንክ አገልግሎት ሰጥተዋል፡፡.

Jun 08, 2023 EXCHANGE Rate
Currency Buying Selling
USD
54.3861 55.4738
GBP
64.6741 65.9676
EUR
58.2693 59.4347

Exchange Rate
Close