ለአዋሽ ባንክ ባለአክሲዮኖች በሙሉ

የአዋሽ ባንክ ባለአክሲዮኖች ህዳር 17 ቀን 2015 ዓ.ም ባካሄዱት 17ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ የባንኩ ካፒታል ከብር 12 ቢሊዮን ወደ ብር 55 ቢሊዮን እንዲያድግ መወሰኑ ይታወቃል፡፡
በውሳኔው መሰረትም ብር 38 ቢሊዮን ዋጋ ያላቸው አክሲዮኖች ወጥተው ለሁሉም ባለአክሲዮኖች ያላቸውን የአክሲዮን መጠን መሰረት በማድረግ ተደልድሏል፡፡ በዚሁ መሰረት የተደለደለላችሁን የአክሲዮን ድርሻ ስለመግዛትና ስለ አክሲዮኖቹ ዋጋ አከፋፈል በተመለከተ የተዘጋጀውን ፎርም እስከ ሚያዚያ 10 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ በባንኩ የባለአክሲዮኖች አገለግሎት ዋና ክፍል በመቅረብ እንድትፈርሙ በአክብሮት እንገልፃለን፡፡
አዋሽ ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ

Share
Facebook
Twitter
LinkedIn
Telegram

Sep 29, 2023 EXCHANGE Rate
Currency Buying Selling
USD
55.2224 56.3268
GBP
64.2394 65.5242
EUR
58.5247 59.6952
AED
13.6041 13.8762
SAR
13.3217 13.5881
CHF
57.7817 58.9373

Exchange Rate
Close