We have a special deposit account for you. It is tailored to your needs, so keep your money safe and secure
Our financial product and service packages are designed to help you get the most from your business.
Manage your money with an interest-free deposit account.
Support your business with our loan service.
The perfect solution for your international cash flow. You can easily transfer funds to other countries with just a few clicks.
The perfect solution for your international cash flow. You can easily transfer funds to other countries with just a few clicks.
የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ጥቆማ እና ምርጫ በአስመራጭ ኮሚቴ አማካይነት እንዲከናወን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባወጣው መመሪያ መሠረት የባንካችን የዳይሬክተሮች ቦርድ አስመራጭ ኮሚቴ በባንኩ የባለአክሲዮኖች 26ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ መመረጡ ይታወሳል፡፡
በዚሁ መሠረት ኮሚቴው የዳይሬክተሮች ቦርድ ዕጩ አባላትን ጥቆማ ከሰኔ 13 ቀን 2014 ዓ.ም. እስከ መስከረም 13 ቀን 2015 ዓ.ም ብቻ የሚቀበል ስለሆነ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ መመሪያ ቁጥር SBB/71/2019 እና SBB/79/2021 ላይ የተዘረዘሩ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ዕጩ የቦርድ አባላትን እንድትጠቁሙ ጥሪያችንን እናቀርባለን፡፡