News

አዋሽ ባንክ ከማስያዣ ነፃ የብድር አገልግሎት ለጥቃቅን እና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች መስጠት እንደሚጀምር አስታወቀ::

አዋሽ ባንክ በሀገራችን የመጀመሪያ የሆነውን እና ለጥቃቅን እና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች የሚሆን ያለ ማስያዣ ከኢንሹራንስ ጋር የተጣመረ የዲጂታል የብድር አገልግሎት በቅርቡ ሊጀምር እንደሆነ አስታወቀ፡፡ የዲጂታል መተግበሪያው ኢንተርፕራይዞች አስፈላጊውን ብድር እንዲያገኙ የሚያስችል ሲሆን በተመሳሳይ ጊዜ ብድር የመክፈል አቅማቸውን ሊያደናቅፉ ከሚችሉ ያልተጠበቁ ስጋቶች እንደሚጠብቃቸው እና ዘላቂ የሆነ የፋይናንስ አገልግሎት እንደሚሰጥ የባንኩ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ፀሃይ ሽፈራው አስታውቀዋል፡፡ […]

አዋሽ ባንክ ለጥቃቅን፣ አነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች የአቅም ግንባታ ስልጠና በመስጠት ላይ ይገኛል!

ከምስረታው ጀምሮ የማህበራዊ ኃላፊነቱን ከመወጣት አንፃር ዘርፈ ብዙ እንቅስቃሴዎችን በማድረግ ላይ የሚገኛው አዋሽ ባንክ በሠራተኛና ክህሎት ሚኒስቴር ሥር ከሚገኘው የኢንተርፕረነርሺፕ ልማት ኢንስቲትዩት (EDI) ጋር በመተባበር በአዲስ አበባ ከሚገኙና ከተለያዩ ማዕከላት ለተውጣጡ ከ100 በላይ ለሚሆኑ ለጥቃቅን፣ አነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች የአቅም ግንባታ የቢዝነስ ክህሎት ስልጠና በግዮን ሆቴል በመስጠት ላይ የሚገኝ ሲሆን ይህ ፕሮገራም በሃገር አቀፍ ደረጃ […]

Awash Bank and Awash Insurance Company’s Green Legacy program was conducted.

Awash Bank and Awash Insurance Company successfully conducted their Green Legacy program. During the sixth round, employees from both companies planted 20,000 saplings in the Asko glass factory area on August 17, 2016, leaving a positive environmental impact.Environmental protection has been a core component of the companies’ corporate social responsibility initiatives for over 30 years. […]

አዋሽ ባንክ እ.አ.አ በ2023/24 ሂሳብ ዓመት 11.6 ቢሊዮን ብር ትርፍ አስመዘገበ።

በ2023/24 የሂሳብ ዓመት የባንካችን ጠቅላላ ገቢ በ27 በመቶ እድገት በማሳየት ብር 36.4 ቢሊዮን የደረሰ ሲሆን ባንካችን በዓመቱ ከ depreciation እና provision በፊት ብር 11.6 ቢሊዮን ለማትረፍ ችሏል።በተጠናቀቀዉ የሂሳብ ዓመት የባንኩ ተቀማጭ ገንዘብ ኤልሲ ማርጂንን ጨምሮ ብር 232 ቢሊዮን የደረሰ ሲሆን ከአምና ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነፃፀር የ45.1 ቢሊዮን ብር ወይም በ24 በመቶ ዕድገት አሳይቷል፡፡በተያያዘም ባንካችን እ.ኤ.አ […]

Congratulations!  

Awash Bank was chosen as one of the best banks in the world for the third time!   According to Global Finance Magazine’s 31st annual selection of the best banks in the world and each country, Awash Bank was selected as the best bank from Ethiopia for the 3rd time. In the year The election held […]

Page 3 of 12
1 2 3 4 5 12

Dec 21, 2024 EXCHANGE Rate
Currency Buying Selling
USD
124.6101 127.1023
GBP
153.1919 156.2557
EUR
135.1144 137.8167
AED
30.7026 31.3167
SAR
30.0597 30.6609
CHF
135.4765 138.1860

Exchange Rate
Close