የአዋሽ ባንክ አ.ማ. የባለአክሲዮኖች 28ኛ እና 29ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ
Suppliers registration formats
በባንካችን ለ 15 ዓመትና ከዚያ በላይ በተከፋይ ሂሳብ ውስጥ ተይዘው የሚገኙ ገንዘብ
ከዚህ በታች በሚገኘው ሰንጠረዥ የተዘረዘሩት ገንዘቦች በባንካችን ለ 15 ዓመትና ከዚያ በላይ በተከፋይ ሂሳብ ውስጥ ተይዘው የሚገኙ ሲሆን የገንዘቡ ባለመብት/ተከፋይ የሆናችሁ ደንበኞቻችን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ 90 ቀናቶች ውስጥ ማስረጃችሁን በመያዝ በተጠቀሱት ቅርንጫፎቻችን በመቅረብ ክፍያ መጠየቅ እንደምትችሉ በትህትና እናሳውቃለን:
ወቅታዊ መግለጫ
Data Privacy Policy
Unclaimed Liability above 15 years
ከዚህ በታች በሚገኘው ሰንጠረዥ የተዘረዘሩት ገንዘቦች በባንካችን ለ 15 ዓመታትና ከዚያ በላይ በተከፋይ እና ተቀማጭሂሳቦች ውስጥ ተይዘው የሚገኙ ሲሆን የገንዘቡ ባለመብት/ተከፋይ የሆናችሁ ደንበኞቻችን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት በ90 ቀናቶች ውስጥ ማስረጃችሁን በመያዝ በተጠቀሱት ቅርንጫፎቻችን በመቅረብ ክፍያ መጠየቅ እንደምትችሉ በትህትናእናሳውቃለን፡