Gadisa Tolera

Happening Now! 

የአዋሽ ባንክ የሥራ አመራር አባላት እ.ኤ.አ. የ2025/26 የመጀመሪያው ሩብ ዓመት የስራ አፈፃፀም ግምገማ በአዲስ አበባ ስካይ ላይት ሆቴል በማካሄድ ላይ ይገኛሉ::

እንኳን ደስ አላችሁ! እንኳን ደስ አለን!

አዋሽ ባንክ በዓለም አቀፍ የቁጠባ እና የሪቴል ባንኪንግ ተቋም እንዲሁም የአውሮፓ የቁጠባ እና የሪቴል ባንኪንግ ቡድን በጋራ የሚያዘጋጁትን የWSBI-ESBG አዋርድ አሸናፊ ሆነ።ይህንኑ ሽልማት በትላንትናው እለት በአሜሪካ ዋሽንግተን ዲሲ በተካሄደው የWSBI-ESBG የሽልማት መርሃ-ግብር ላይ በመገኘት የባንካችን ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ፀሀይ ሽፈራው ተቀብለዋል። ባንካችንም ይህን እውቅና ሊያገኝ የቻለው የዘላቂ ልማት ግቦች ትግበራ ላይ የላቀ አፈፃፀም በማስመዝገብ […]

እንኳን ደስ አላችሁ! እንኳን ደስ አለን!

አዋሽ ባንክ አፍሪካ ውስጥ ከሚገኙ 100 ምርጥ ባንኮች መካከል በ2024 ከነበረበት 18 ደረጃዎችን በማሻሻል የ50ኛ ደረጃን የያዘ ሲሆን ኢትዮጵያ ውስጥ ከሚገኙ የግል ባንኮች ደግሞ የቀዳሚነት ስፍራውን ማስጠበቁን አፍሪካ ቢዝነስ ሪፖርት ባደረገው ጥናታዊ ዳሰሳ አመላክቷል፡፡ለበለጠ መረጃ ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ በመጫን የአፍሪካ ቢዝነስ ሪፖርትን ይመልከቱ! https://african.business/2025/10/finance-services/africas-top-100-banks-2025-the-full-list-and-our-analysis

አዋሽ ባንክ ታማኝ የግብር ከፋይ ሽልማት ተበረከተለት

የ7ኛው ዙር ሀገር አቀፍ የታማኝ ግብር ከፋዮች እውቅና እና ሽልማት ሥነ-ሥርዓት በትናንትናው እለት በአዲስ አለም አቀፍ ኮንቬንሽን ማእከል በተካሄደበት ወቅት ባንካችን ከፍተኛ ግብር በታማኝነት በመክፈሉ በክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የእዉቅና ሽልማት ተበርክቶለታል፡፡ አዋሽ ባንክ ከጊዜ ወደ ጊዜ የአገልግሎት አድማሱን እያሰፋ ዘመኑን የዋጀ ሁሉን አካታች የሆነ አስተማማኝ የባንክ አገልግሎቶችን በሰፊዉ ለደንበኞቹ በማቅረብ ላይ ይገኛል:: […]

Page 9 of 27
1 7 8 9 10 11 27

Loading exchange rates...