Gadisa Tolera

አዋሽ ባንክ ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በአጋርነት ጥላ የተሰኘ አነስተኛ የብድርና የቁጠባ አገልግሎቶችን ማስጀመሩን ስናበስር በታላቅ ደስታ ነው!

አዋሽ ባንክ ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በአጋርነት ጥላ የተሰኘ አነስተኛ የብድርና የቁጠባ አገልግሎቶችን እንዲሁም የዲቫይስ ፋይናንሲግ አገልግሎቶች በቴሌብር አማካኝነት ማስጀመሩን ስናበስር በታላቅ ደስታ ነው! በዛሬው እለት በአጋርነት የተጀመረው ይህ አገልግሎት ዜጎች ባሉበት ሆነው ፈጣንና ቀላል በሆነ አማራጭ ዲጂታል የአነስተኛ ቁጠባ እና ብድር አገልግሎት የሚያስገኝ ነው። በተጨማሪም በተመጣጣኝ ዋጋ እና በረጅም ጊዜ የክፍያ አማራጮች የስማርት ዲቫይስ ፋይናንሲንግ […]

እንኳን ደስ አላችሁ! እንኳን ደስ አለን!

በዛሬው እለት የአዋሽ ባንክ ተቀጥላ ኩባንያ (Subsidiary) የሆነው አዋሽ ካፒታል አክሲዮን ማህበር ሙሉ የኢንቨስትመንት ባንክ አገልግሎት መስጠት የሚያስችለውን ፈቃድ ከኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን አገኘ።አዋሽ ካፒታል አክሲዮን ማህበር ይህን ፈቃድ ያገኘው ህጉ የሚጠይቃቸውን መስፈርቶችና መመዘኛዎች በተገቢው ሁኔታ በማሟላት ነው።አዋሽ ባንክ!

አዋሽ ባንክ እና የጤና ሚኒስቴር በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን የሥራ ውል ስምምነት ተፈራረሙ

የኢፌዲሪ የጤና ሚኒስቴር እና አዋሽ ባንክ የዲጂታል ጤና ክፍያን በአዋሽ ባንክ የዲጂታል ባንክ አማራጮች ለማስጀመር የሚያስችል የሥራ ውል ስምምነት በዛሬው እለት በሚኒስትር መስሪያ ቤቱ ተፈራርመዋል፡፡የፊርማ ሥነ-ስርዓቱ በጤና ሚኒሴቴር ሚኒስትር ዴኤታ ክብርት ወ/ሮ ሰሀረላ አብዱላሂ እና በአዋሽ ባንክ ዋና ስራ አስፈጻሚ ክቡር አቶ ፀሐይ ሽፈራዉ መካከል ተካሂዷል፡፡በስምምነቱም የጤና ነክ ክፍያዎች ባንኩ ያሉትን ዘመኑን የዋጁ የዲጂታል አማራጮችን […]

አዋሽ ባንክ ‘መስመር ዲጂታል ሌንዲንግ’ የተሰኘ ፕላትፎርም ይፋ አደረገ።

አዋሽ ባንክ ከማስተር ካርድ ፋዉንዴሽን እና ፈርስት ኮንሰልት ጋር በመተባበር MESMER በተሰኘው የብድር ፕሮግራም ላለፉት ሶስት ዓመታት በብዙ ሺህ ለሚቆጠሩ አነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች በፋይናንስ አቅርቦት፣ እንዲሁም የፋይናንስ እውቀታቸዉን ከፍ ለማድረግ በቢዝነስ ዴቨሎፕመንት ላይ ስልጠናዎችን ሲሰጥ የቆየ ሲሆን፣ የብድር ዕድሎችንም አመቻችቷል፡፡መስመር ዲጂታል የብድር አገልግሎት (Digital Loan) የመካከለኛ እና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞቹን የብድር አገልግሎት በማዘመን በአዋሽ ብር ፕሮ […]

Page 8 of 27
1 6 7 8 9 10 27

Loading exchange rates...