Gadisa Tolera

አዋሽ ባንክ እና የጤና ሚኒስቴር በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን የሥራ ውል ስምምነት ተፈራረሙ

የኢፌዲሪ የጤና ሚኒስቴር እና አዋሽ ባንክ የዲጂታል ጤና ክፍያን በአዋሽ ባንክ የዲጂታል ባንክ አማራጮች ለማስጀመር የሚያስችል የሥራ ውል ስምምነት በዛሬው እለት በሚኒስትር መስሪያ ቤቱ ተፈራርመዋል፡፡የፊርማ ሥነ-ስርዓቱ በጤና ሚኒሴቴር ሚኒስትር ዴኤታ ክብርት ወ/ሮ ሰሀረላ አብዱላሂ እና በአዋሽ ባንክ ዋና ስራ አስፈጻሚ ክቡር አቶ ፀሐይ ሽፈራዉ መካከል ተካሂዷል፡፡በስምምነቱም የጤና ነክ ክፍያዎች ባንኩ ያሉትን ዘመኑን የዋጁ የዲጂታል አማራጮችን […]

አዋሽ ባንክ ‘መስመር ዲጂታል ሌንዲንግ’ የተሰኘ ፕላትፎርም ይፋ አደረገ።

አዋሽ ባንክ ከማስተር ካርድ ፋዉንዴሽን እና ፈርስት ኮንሰልት ጋር በመተባበር MESMER በተሰኘው የብድር ፕሮግራም ላለፉት ሶስት ዓመታት በብዙ ሺህ ለሚቆጠሩ አነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች በፋይናንስ አቅርቦት፣ እንዲሁም የፋይናንስ እውቀታቸዉን ከፍ ለማድረግ በቢዝነስ ዴቨሎፕመንት ላይ ስልጠናዎችን ሲሰጥ የቆየ ሲሆን፣ የብድር ዕድሎችንም አመቻችቷል፡፡መስመር ዲጂታል የብድር አገልግሎት (Digital Loan) የመካከለኛ እና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞቹን የብድር አገልግሎት በማዘመን በአዋሽ ብር ፕሮ […]

Happening Now! 

የአዋሽ ባንክ የሥራ አመራር አባላት እ.ኤ.አ. የ2025/26 የመጀመሪያው ሩብ ዓመት የስራ አፈፃፀም ግምገማ በአዲስ አበባ ስካይ ላይት ሆቴል በማካሄድ ላይ ይገኛሉ::

Page 7 of 26
1 5 6 7 8 9 26

Loading exchange rates...