Annual report 2023/24

Annual report 2022/23

የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ
Happening Now!
የአዋሽ ባንክ የሥራ አመራር አባላት እ.ኤ.አ. የ2025/26 የዘጠኝ ወር የስራ አፈፃፀም ግምገማ በስካይ ላይት ሆቴል በማካሄድ ላይ ይገኛሉ::
አዋሽ ባንክ ከማስተር ካርድ (Mastercard) ከፍተኛ እውቅና አገኘ።
አዋሽ ባንክ በዓለም አቀፍ ማስተር ካርድ ለደንበኞች ከፍተኛ የውጭ ምንዛሬ በማቅረብ እና በማስጠቀም ላስመዘገበው የላቀ አፈፃፀም ከማስተር ካርድ (Mastercard) ከፍተኛ እውቅና አግኝቷል። የማስተር ካርድ ሲኒየር ቫይስ ፕሬዝዳንት ካንትሪ ማናጀር ምስራቅ አፍሪካ እና ኢንዲያን ኦሽን ሽሪያር አሊ የሚመራዉ ልዑካን በዋና መስሪያ ቤታችን በመገኘት ሽልማቱን ለአዋሽ ባንክ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ፀሐይ ሽፈራው አበርክተዋል። በዕለቱም ከባንኩ ከፍተኛ […]
አዋሽ ባንክ ከታሚሶል ኮሚዩኒኬሽን ጋር በመተባበር የአዋሽ ብር ፕሮ፣ ፋሲካ ኤክስፖ የመክፈቻ ስነ-ሥርዓት አካሄደ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23 ቀን 2018አዋሽ ባንክ የ2018 የፋሲካ በዓልን ምክንያት በማድረግ ከታሚሶል ኮሚዩኒኬሽን ጋር በመተባበር በዓይነቱ ልዩ የሆነ የአዋሽ ብር ፕሮ፣ ፋሲካ ኤክስፖ 2018 የመክፈቻ ስነ-ሥርዓት ዛሬ መጋቢት 23 ቀን 2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል አካሂዷል፡፡ ይህ አዋሽ ብር ፕሮ፣ ፋሲካ ኤክስፖ 2018 የንግድ ትርዕትና ባዛር በአዋሽ ባንክ የታይትል ስፖንሰርነት የተዘጋጀ እና ለሁለት […]