አዋሽ ባንክ አክሲዮኖቹን በኢትዮጵያ ሰነደ ሙዋዕለ ንዋዮች ገበያ (ESX) ላይ በይፋ መገበያየት ጀመረ፡፡
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15 ቀን 2018 (አዋሽ ባንክ) በሀገሪቱ ኢኮኖሚያዊ ዕድገት ዉስጥ የበኩሉን አስተዋፅኦ እያበረከተ የሚገኘው አዋሽ ባንክ፣አክሲዮኖቹን በኢትዮጵያ ሰነደ መዋዕለ ንዋዮች ገበያ (ESX) ዋና የግብይት መድረክ ላይ በይፋመገበያየት መጀመሩን ዛሬ ሚያዝያ 15 ቀን 2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሰነደ መዋዕለ ንዋዮች ገበያ ዋና መስሪያ ቤት በተደረገዉ ይፋዊ የደወል መደወል (Bell Ringing Ceremony) ስነ-ሥርዓት ላይ አስታውቋል፡፡ ባንኩ ከ54 ሚሊዮን […]
National Bank License
Commercial Registration
Tax payer and Value Added Tax Registration Certificate
Amendment proposal of MOA
Annual report 2024/25

















