Linking of Bank Accounts of Customers Residing Abroad with Fayda Identification
አዋሸ ባንክ ያለፈው ስኬቱን እየገመገመ በቀጣይ ራዕዩ ላይ እየመከረ ነው
አዋሽ ባንክ እ.ኤ.አ. የ2025/26 የሂሳብ ዓመት የስራ አፈጻጸምን ለመገምገም እና በቀጣዩ የሥራ ዘመን ዕቅድና ስትራቴጂ ላይ አቅጣጫ ለማስቀመጥ የሥራ አመራር አባላትን ያሳተፈ ዓመታዊ ጉባኤውን በስካይ ላይት ሆቴል እያካሄደ ይገኛል ።የባንኩ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ፀሐይ ሽፈራው ባደረጉት የመክፈቻ ንግግር አዋሽ ባንክ በ2025/26 የሂሳብ ዓመት የላቀ የሥራ አፈጻጸም በማስመዝገብ ከግል ባንኮች መካከል የመሪነት ቦታውን በተጨባጭ አጠናክሮ […]
List of newly elected Board Members
List of newly elected Board Members

















