Awash Bank

አዋሽ ባንክ ከሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ጋር አብሮ ለመስራት የሚያስችለውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ

በመግባቢያ ሰነዱ ላይ በዝርዝር እንደተቀመጠው አዋሽ ባንክ የፋይናንስ አገልግሎቱን ተደራሽ ለማድረግና የኤቲኤም የክፍያ ማሽን ተከላ ለማድረግ በሚንቀሳቀስባቸው ቦታዎች ከኮርፖሬሽኑ ጋር በትብብር ከመስራቱም ባሻገር የኮርፖሬሽኑን ሰራተኞች የደሞዝ ክፍያ በባንኩ በኩል ተፈጻሚ እንዲሆንና ሌሎችም በርካታ ነጥቦች ይገኙበታል፡፡

አዋሽ ባንክ እና የፌዴራል ሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ኤጀንሲ የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ።

አዋሽ ባንክ በሃገራችን እየተስፋፋ የመጣውንና በተለይ ባንኮችን ተጋላጭ የሚያደርገውን በውክልና ሰነዶች የማጭበርበር ወንጀል ለመከላከል የሚያስችለውን የመግባቢያ ሰነድ ከፌዴራል ሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ኤጀንሲ ጋር ነሃሴ 24 ቀን 2013 ዓ.ም በስካይ ላይት ሆቴል ተፈራርሟል። የመግባቢያ ሰነዱን የፈረሙት የአዋሽ ባንክ ሆል ሴል ባንኪንግ ቺፍ ኦፊሰር አቶ ታደሰ ገመዳ እና የፌዴራል የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር አቶ […]

የአዋሽ ባንክ እ.ኤ.አ የ2020/21 በጀት አመት የስራ አፈፃጸም የሥራ አመራር አባላት ጉባኤ ተካሄደ

የአዋሽ ባንክ ከፍተኛ የሥራ አመራር አባላት እ.ኤ.አ. የ2020/21 የሥራ አፈፃፀምና የቀጣይ በጀት ዓመት የሥራ ዕቅድ ላይ ትኩረት ያደረገ ውይይት በአዲስ አበባ ኢሊሊ ኢንተርናሽናል ሆቴል አካሂደዋል ፡፡ አዋሽ ባንክ ከሐምሌ 16 -17 ቀን 2013 ዓ.ም ለሁለት ተከታታይ ቀናት ባካሄደው የሥራ አመራር አባላት ጉባኤ በተጠናቀቀው በበጀት ዓመቱ የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ ቅርንጫፎችና ቀጠና ጽ/ቤቶች እንዲሁም ሥራ አስኪያጆች የእውቅናና […]

አዋሽ ባንክ እ.ኤ.አ. በ2020/21 የሂሣብ ዓመት ብር 5.58 ቢሊዮን ዓመታዊ ትርፍ አስመዘገበ

…………………………………………. ላለፉት አምስት ተከታታይ ዓመታት ከግል ባንኮች የመሪነት ሥፍራውን ይዞ የቆየው አዋሽ ባንክ አሁን በተገባደደው የሂሣብ ዓመትም በዋና ዋና የባንኪንግ ዘርፎች የመሪነት ሥፍራውን ይዞ መቀጠሉን መረጃዎች ያመለክታሉ፡፡ አዋሽ ባንክ በተጠናቀቀው ሂሣብ ዓመት ከ100 ቢሊዮን ብር በላይ የተቀማጭ ሂሣብ መጠን በማስመዝገብ በባንኩም ሆነ በግል ባንኮች ታሪክ የመጀመሪያው የሆነውን ውጤት አስመዝግቧል፡፡ የባንኩ አጠቃላይ ተቀማጭ ሂሣብ ኤልሲ ማርጅንን […]

አዋሽ ባንክ እና የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ልማት ፓርክ ኮርፖሬሽን በቀጣይ ጊዜያት በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ

አዋሽ ባንክ እና የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ልማት ፓርክ ኮርፖሬሽን በቀጣይ ጊዜያት በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ። የመግባቢያ ስምምነቱን የፈረሙት የአዋሽ ባንክ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ፀሐይ ሽፈራው እና የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ልማት ፓርክ ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ሳንዱቃን ደበበ ሲሆኑ ስምምነቱ በርካታ ስራዎችን በትብብር ለመስራት የሚያስችል መሆኑን የሁለቱ ተቋማት ኃላፊዎች ከፊርማ ሥነ ሥርዓቱ በኋላ በሰጡት […]

Page 5 of 16
1 3 4 5 6 7 16

Apr 16, 2024 EXCHANGE Rate
Currency Buying Selling
USD
56.7732 57.9087
GBP
67.7242 69.0787
EUR
60.5316 61.7422
AED
13.9904 14.2702
SAR
13.6962 13.9701
CHF
59.4044 60.5925

Exchange Rate
Close