አዋሽ ባንክ ከጅማ ዩኒቨርስቲ ጋር ለመስራት የሚያስችለውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ

አዋሽ ባንክ ከጅማ ዩኒቨርስቲ ጋር አብሮ ለመስራት የሚያስችለውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ፡፡ በስምምነቱም አዋሽ ባንክ የቤት መስሪያ፣ የመኪና መግዥያ እና ቢዝነስ ማካሄጃ ብድር በዝቅተኛ ወለድ ለማቅረብና የብድሩን አከፋፈል ሂደት ከዩኒቨርሲቲው ጋር […]

አዋሽ ባንክ በአምቦ ከተማ አዲስ ህንፃ ሊገነባ ነው

በአዲስ አበባ እና በተለያዩ የክልል ከተሞች የራሱን ህንፃ በመገንባት የሚታወቀው አዋሽ ባንክ በአምቦ ከተማ ጠቅላላ የቦታው ስፋት 1,280 ካ.ሜትር ላይ የሚያርፍ እና ከምድር በታች ቤዝመንት ያለው ባለ ሰባት ወለል (G+7) […]

ለክቡራን የአዋሽ ባንክ ባለአክሲዮኖች፣ ደንበኞች እና የአዋሽ ባንክ ማህበረሰብ በሙሉ! እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ደስ አለን! Kabajamtoota Abbootii Aksiyoonaa, Maamiltootaafi Hawaasa Baankii Awaash Hundaaf Baga Gammaddan, Baga Gammanne!

የባንካችን የተከፈለ ካፒታል ብር 10 ቢሊዮን /አስር ቢሊዮን/ ደረሰ፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ነባር የግል ባንኮች በሚቀጥሉት አምስት ዓመታት ጊዜ ውስጥ ሊደርሱበት ይገባል ብሎ ያስቀመጠውን የ5 ቢሊዮን ብር የተከፈለ ካፒታል መጠን […]

የአዋሽ ባንክ የባለአክሲዮኖች 26ኛ ጠቅላላ ጉባኤ ህዳር 18 ቀን 2014 ዓ.ም በአዲስ አበባ ሒልተን ሆቴል ተካሄደ፡፡

የአዋሽ ባንክ የባለአክሲዮኖች 26ኛ ጠቅላላ ጉባኤ ህዳር 18 ቀን 2014 ዓ.ም በአዲስ አበባ ሒልተን ሆቴል ተካሂዷል፡፡ በስብሰባውም ላይ የአዋሽ ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ አምባሳደር ዶ/ር ዲባባ አብደታ በተጠናቀቀው የ2020/21 የሂሣብ […]