Awash Bank

አዋሽ ባንክ “በአዋሽ ይቆጥቡ ይቀበሉ ይሸለሙ” አሸናፊ ለሆኑ እድለኞች ያዘጋጀዉን ሽልማት አስረከበ

አዋሽ ባንክ ከግንቦት 17 ቀን 2013 ዓ.ም አስከ ጥር 11 ቀን 2014 ዓ.ም ድረስ ሲያካሂድ የነበረውን የ9ኛው ዙር “በአዋሽ ይቆጥቡ ይቀበሉ ይሸለሙ” የሎተሪ መርሐ ግብር አሸናፊ ለሆኑ እድለኞች ያዘጋጀዉን ሽልማት አስረከበ፡፡ ለዘጠነኛው ዙር መርሐ ግብር የተዘጋጁት የሽልማት ዓይነቶች በአምስት ደረጃዎች የተከፋፈሉ ሲሆን ለአንደኛው ዕጣ የተዘጋጀው የሽልማት ዓይነት አንድ አይሱዙ ዘመናዊ የጭነት መኪና የሎተሪ ቁጥር 00027805864 […]

አዋሽ ባንክ ከብሔራዊ የዲጂታል መታወቂያ ፕሮግራም ጋር በትብብር ለመስራት ተፈራረመ

አዋሽ ባንክ ከብሔራዊ የዲጂታል መታወቂያ ፕሮግራም ጋር በትብብር ለመስራት የሚያስችለውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ። የመግባቢያ ስምምነቱን የፈረሙት የአዋሽ ባንክ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ፀሀይ ሽፈራው እና የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮጀክት ዋና ዳይሬክተር አቶ ዮዳሄ ዘሚካኤል ሲሆኑ በስምምነቱም ከመታወቂያ፣ ከመንጃ ፍቃድና ከባንክ እንዲሁም ከተለያዩ አገልግሎቶች ጋር በመተሳሰር ደንበኛው በቀላሉ ማንነቱ ተለይቶ አገልግሎት ማግኘት ከማስቻሉም ባሻገር ብሔራዊ መታወቂያው በሚሰጠው […]

አዋሽ ባንክ የደንበኞች ሳምንትን በማክበር ላይ ይገኛል

አዋሽ ባንክ ‘’ለላቀ የደንበኞች እርካታ እንተጋለን’’ በሚል መሪ ቃል በሁሉም ቅርንጫፎቹ ውስጥ ከመጋቢት 06 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ ለአንድ ሳምንት የሚቆይ በዓይነቱ ለየት ያለ የደንበኞች ሳምንት ቀንን እያከበረ ይገኛል፡፡ በደንበኞች ሳምንት የማስጀመሪያ መርሐ ግብር ላይ የአዋሽ ባንክ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ፀሀይ ሽፈራው በቅርንጫፎች ላይ በመገኘት ለተለያዩ ደንበኞች የባንክ አገልግሎት ሰጥተዋል፡፡

የአዋሽ ብር የማስጀመሪያ መርሐ-ግብር ተካሄደ

በግል የባንክ ኢንዱስትሪ ዘርፍ ፈር ቀዳጅና መሪነቱን አስጠብቆ የቀጠለው እንዲሁም በተለያዩ ጊዜያት ዘመኑን የዋጁ የባንኪንግ አገልግሎቶችን በማቅረብ የሚታወቀው አዋሽ ባንክ ‘‘አዋሽ ብር’’ የተሰኘ የሞባይል መኒ እና የዉክልና ባንክ አገልግሎት የማስጀመሪያ ፕሮግራም የካቲት 10 ቀን 2014 ዓ.ም በርካታ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት በሃያት ሬጀንሲ ሆቴል በይፋ ተካሂዷል፡፡ በስነ-ስርዓቱ ላይ የባንኩ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ፀሐይ ሽፈራው […]

አዋሽ ባንክ የመጋዘን ደረሰኝ የብድር አገልግሎት በመስጠት ላይ ይገኛል

የመጋዘን ደረሰኝ ብድር አንድ አምራች ወይም ተገበያይ ምርቱን ወደ ኢትዮጵያ ምርት ገበያ መጋዘን በማስገባትና የመጋዘን ደረሰኙን (WR) እንደ ማስያዣ በመጠቀም የሚያገኝ የብድር አገልግሎት ነው፡፡በዚህ መሰረት ተበዳሪው አርሶ አደር፣ የህብረት ስራ ማህበራት ዩኒየኖች እና አቅራቢዎች መያዣ እንዲሆን ካስገብት ምርት ውጭ ሌላ ንብረት ለመያዣነት ሳያስፈልጋቸው ከባንክ የአጭር ጊዜ የብድር አገልግሎት ማግኘት ይችላሉ፡፡ በዚሁ መሰረት አዋሽ ባንክ ከኢትዮጵያ […]

Page 3 of 16
1 2 3 4 5 16

Apr 25, 2024 EXCHANGE Rate
Currency Buying Selling
USD
56.8795 58.0171
GBP
67.5577 68.9089
EUR
60.7928 62.0087
AED
14.0132 14.2935
SAR
13.7240 13.9985
CHF
59.3920 60.5798

Exchange Rate
Close