Happening Now!

የአዋሽ ባንክ የሥራ አመራር አባላት ዓመታዊ ጉባኤ እ.ኤ.አ. የ2024/25 የስራ አፈፃፀም ግምገማ እና የቀጣይ ዓመት ዕቅድ አቅጣጫ ላይ እየመከሩ ይገኛሉ! የዕለቱ መርሐ ግብር የተጀመረው በአዋሽ ባንክ እድገት ላይ ጉልህ ሚና ለተጫወቱት የቀድሞ የባንካችን ፕሬዚዳንት አቶ ለይኩን ብርሃኑ የሕሊና ፀሎት በማድረግ ነው፡፡
አዋሽ ባንክ!

[rates_widgest title="EXCHANGE Rate" selected_currencies="USD, GBP, EUR, AED, SAR, CNY,JPY,CHF" more_link="#"]