ታታሪዎቹ፡ ባለራዕዮችን ማብቃትየስራ ፈጠራ ውድድር ማመልከቻ
ለአዋሽ ባንክ ባለአክሲዮኖች በሙሉ
የአዋሽ ባንክ ባለአክሲዮኖች ህዳር 17 ቀን 2015 ዓ.ም ባካሄዱት 17ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ የባንኩ ካፒታል ከብር 12 ቢሊዮን ወደ ብር 55 ቢሊዮን እንዲያድግ መወሰኑ ይታወቃል፡፡በውሳኔው መሰረትም ብር 38 ቢሊዮን ዋጋ ያላቸው አክሲዮኖች ወጥተው ለሁሉም ባለአክሲዮኖች ያላቸውን የአክሲዮን መጠን መሰረት በማድረግ ተደልድሏል፡፡ በዚሁ መሰረት የተደለደለላችሁን የአክሲዮን ድርሻ ስለመግዛትና ስለ አክሲዮኖቹ ዋጋ አከፋፈል በተመለከተ የተዘጋጀውን ፎርም እስከ […]