Gadisa Tolera

አዋሽ ባንክ ከታሚሶል ኮሚዩኒኬሽን ጋር በመተባበር የአዋሽ ብር ፕሮ፣ ፋሲካ ኤክስፖ የመክፈቻ ስነ-ሥርዓት አካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23 ቀን 2018አዋሽ ባንክ የ2018 የፋሲካ በዓልን ምክንያት በማድረግ ከታሚሶል ኮሚዩኒኬሽን ጋር በመተባበር በዓይነቱ ልዩ የሆነ የአዋሽ ብር ፕሮ፣ ፋሲካ ኤክስፖ 2018 የመክፈቻ ስነ-ሥርዓት ዛሬ መጋቢት 23 ቀን 2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል አካሂዷል፡፡ ይህ አዋሽ ብር ፕሮ፣ ፋሲካ ኤክስፖ 2018 የንግድ ትርዕትና ባዛር በአዋሽ ባንክ የታይትል ስፖንሰርነት የተዘጋጀ እና ለሁለት […]

አዋሽ ባንክ ሦስት አዳዲስ መተግበሪያዎችን ይፋ አደረገ

  አዋሽ ባንክ ለደንበኞቹ የሚሰጠውን አገልግሎት በዘመናዊ ቴክኖሎጂ የታገዘ ለማድረግ አልሞ የጀመረውን ጉዞ በማጠናከር፣ ዛሬ መጋቢት 3 ቀን 2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ስካይላይት ሆቴል ባከናወነው ደማቅ ስነ-ስርዓት ሦስት አዳዲስ ዲጂታል መተግበሪያዎችን በይፋ ስራ አስጀምሯል። ባንኩ በዛሬው ዕለት ስራ ያስጀመራቸው እነዚህ መተግበሪያዎች አዋሽ ሬሚት፣ አዋሽ ኢ-ቲኬቲንግ እና አዋሽ ኢ-ፕሮፐርቲ ማኔጅመንት የተሰኙ ሲሆኑ፣ በባንክ አገልግሎት ዘርፍ አዲስ ምዕራፍ […]

አዋሽ ባንክ የደንበኞች ሳምንትን በማክበር ላይ ይገኛል

አዋሽ ባንክ “ለላቀ የደንበኞች እርካታ እንተጋለን’’ በሚል መሪ ቃል ለአንድ ሳምንት የሚቆይ የደንበኞች ሳምንት ከዛሬ የካቲት 2 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ በዋናው መስሪያ ቤት እና በሁሉም የባንኩ ቅርንጫፎች በደማቅ ሁኔታ ማክበር ጀምሯል፡፡ የአዋሽ ባንክ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ፀሀይ ሽፈራው በመርሃ-ግበሩ ማስጀመሪያ ስነ-ሥርዓት ላይ እንደገለጹት ባንኩ ከምስረታው ጊዜ ጀምሮ የደንበኞቹን ፍላጐት ለማርካት ደንበኞችን ማዕከል ያደረጉ […]

Happening Now!

የአዋሽ ባንክ የሥራ አመራር አባላት እ.ኤ.አ. የ2025/26 የመጀመሪያ ግማሽ ዓመት የስራ አፈፃፀም ግምገማ በአዲስ አበባ ስካይ ላይት ሆቴል በማካሄድ ላይ ይገኛሉ::

አዋሽ ባንክ ታሪካዊ የሆነውን 1000ኛ ቅርንጫፉን አስመረቀ

በግል ባንክ ኢንዱስትሪ ፈር ቀዳጅ በመሆን በአምስት ቅርንጫፎች ስራ የጀመረው አዋሽባንክ የአገልግሎት አድማሱን በማስፋት ዛሬ ታህሳስ 25 ቀን 2018 ዓ.ም በምስራቅ ሀረርጌ ዞን ጃርሶ ወረዳ ኤጀርሰ ጎሮ ከተማ1000ኛ ቅርንጫፉን የባንካችን ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ፀሃይ ሽፈራውን ጨምሮ የተለያዩ ከፍተኛ የመንግስት አካላት እና እንግዶችበተገኙበት በይፋ አስመርቋል።አዋሽ ባንክ በመላ አገሪቱ ቅርንጫፎቹን በማስፋፋት ህብረተሰቡ ዘመናዊ የባንክ አገልግሎቶችንበአቅራቢያው እንዲያገኝ […]

“ክብራችን ወገናችን – ደስታችን ማካፈላችን” አዋሽ ባንክ የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ ከአምስት ሺህ በላይ ለሚሆኑ ወገኖች ድጋፍ አደረገ

አዋሽ ባንክ የ2018 ዓ.ም የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ አዲስ አበባን ጨምሮ በተለያዩ የሀገሪቱ ከተሞች ውስጥ ለሚገኙ አረጋዊያን እና አቅመ-ደካማ ወገኖች የዓይነትና የገንዘብ ድጋፍ አደረገ። ባንኩ በዘንድሮ የገና በዓል “ክብራችን ወገናችን – ደስታችን ማካፈላችን” በሚል መሪ ቃል ለወገኖቻችን ድጋፍ በማድረግ ህዝባዊ ወገንተኝነቱን ዳግም ያረጋገጠ ሲሆን፣ በዛሬው እለትም የአዋሽ ባንክ ሲኒየር ቺፍ ማርኬቲንግ ኦፊሰር አቶ ዮሐንስ መርጋ […]

Page 1 of 19
1 2 3 19

[rates_widgest title="EXCHANGE Rate" selected_currencies="USD, GBP, EUR, AED, SAR, CNY,JPY,CHF" more_link="#"]