አዋሽ ባንክ ለጥቃቅን፣ አነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች የአቅም ግንባታ ስልጠና በመስጠት ላይ ይገኛል!
ለበርካታ አመታት የማህበራዊ ኃላፊነቱን ከመወጣት አንፃር ዘርፈ ብዙ እንቅስቃሴዎችን በማድረግ ላይ የሚገኘው አዋሽ ባንክ በሠራተኛና ክህሎት ሚኒስቴር ሥር ከሚገኘው የኢንተርፕረነርሺፕ ልማት ኢንስቲትዩት (EDI) ጋር በመተባበር በባህር ዳር ፣ በመቀሌ እና በሰመራ ከተማ ከሚገኙና ከተለያዩ ማዕከላት ለተውጣጡ ቁጥራቸው 145 ለሚሆኑ ለጥቃቅን፣ አነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች የአቅም ግንባታ የቢዝነስ ክህሎት ስልጠና የሰጠ ሲሆን መርሐ ግብሩ በሃገር አቀፍ […]
አዋሽ ባንክ ከኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ የብር 70 ሚሊዮን አክሲዮን መግዛቱን አስታወቀ፡፡
አዋሽ ባንክ የኢትዮጰያ መንግስት ለፋይናንስ ተቋማት ባመቻቸው የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ የአክሲዎኖች ግዥ ዕድል መሰረት የካቲት 21 ቀን 2016 ዓ.ም በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት በተደረገ ጋዜጣዊ መግለጫ የብር 70 ሚሊዮን አክሲዮን መግዛቱን አስታውቋል፡፡የባንካችን ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ፀሀይ ሽፈራው በጋዜጣዊ መግለጫው ላይ እንደተናገሩት በገበያ መር የኢኮኖሚ ሥርዓት ውስጥ የካፒታል ገበያ መመሥረትና ማደግ ለኢንቨትመንት የሚሆን መዋዕለ ነዋይን […]
















