የቁጠባ ሂሳብ 

  • የቁጠባ ሂሳብ የወለድ ምጣኔን የሚያስገኝ የባንኩን መመዘኛዎች የሚያሟሉ ግለሰቦች፣ ድርጅቶች፣ ማህበራትና የመሳሰሉት የሚጠቀሙበት ሂሳብ ነዉ፡፡

    የቁጠባ ሂሳብ አጠቃቀም፡-

    • የወለድ ምጣኔን ያስገኛል፤
    • የባንኩን ዝቅተኛ መመዘኛዎች የሚያሟላ ማንኛዉም ሰዉ ሂሳቡን መክፈት ይችላል፤
    • በባንክ ደብተር ወይም ያለ ባንክ ደብተር መጠቀም ያስችላል፡፡

    የቁጠባ ሂሳብ ጠቀሜታዎች፡-

    • ደንበኞች ገንዘባቸዉን በባንክ ለማስቀመጥ ያገለግላል፤
    • ከተቆጠበዉ ገንዘብ ወለድ ያገኛሉ፡፡
ተጠቃሚዎች

ዕድሜያቸዉ ከ18 ዓመት በላይ የሆናቸዉ ሁሉ፡፡

ሂሳቡን ለመክፈት የሚያስፈልጉ ዶክመንቶች

  • በቅርብ የተነሱት ሁለት ፎቶግራፎች፤
  • የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ፤
  • የታደሰ ፓስፖርት፤
  • ዜግነትን የሚገልጽ መታወቂያ፤
  • ግሪን ካርድ፤
  • የቅጥር ወይም የመስሪያ ቤት መታወቂያ፤
  • የዩኒቨርሲቲ መታወቂያ፤
  • የመንጃ ፈቃድ እና የመሳሰሉት፡፡

ዛሬውኑ ባሉበት ሆነው አካውንት ይክፈቱ

ተጨማሪ መረጃ?

8980
251 115-57-12-54
251 115-57-13-24
ይደውሉልን ከ ጠዋት 3- ማታ 11ሰአት ያገኙናል፡፡

ደንበኛ ኖት?

በአቅራቢያዎ የሚገኙ ቅርንጫፎችን ያግኙ ወይም ለበለጠ መረጃ ያኙን

መተግበሪያችን

የተማላ የሞባይል ባንኪንግ ለግል እና ቢዝነስዎ

Nov 28, 2023 EXCHANGE Rate
Currency Buying Selling
USD
55.6854 56.7991
GBP
67.1870 68.5307
EUR
60.9588 62.1780
AED
13.7216 13.9960
SAR
13.4363 13.7050
CHF
60.3764 61.5839

Exchange Rate
Close