እንኳን ደስ አላችሁ! እንኳን ደስ አለን!

በዛሬው እለት የአዋሽ ባንክ ተቀጥላ ኩባንያ (Subsidiary) የሆነው አዋሽ ካፒታል አክሲዮን ማህበር ሙሉ የኢንቨስትመንት ባንክ አገልግሎት መስጠት የሚያስችለውን ፈቃድ ከኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን አገኘ።
አዋሽ ካፒታል አክሲዮን ማህበር ይህን ፈቃድ ያገኘው ህጉ የሚጠይቃቸውን መስፈርቶችና መመዘኛዎች በተገቢው ሁኔታ በማሟላት ነው።
አዋሽ ባንክ!

[rates_widgest title="EXCHANGE Rate" selected_currencies="USD, GBP, EUR, AED, SAR, CNY,JPY,CHF" more_link="#"]