አዋሽ ባንክ የ2024/25 የሂሳብ ዓመት የስራ አፈፃፀም

የአዋሽ ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ እና የሥራ አመራር አባላት እ.ኤ.አ. የ2024/25 የሂሳብ ዓመት ባንኩ ያስመዘገበውን የላቀ የስራ አፈፃፀምን በጋራ አከበሩ።
ይህንኑ አስመልክቶ በባንኩ ዋና ስራ አስፈፃሚ የሚመራ የባንኩ ከፍተኛ የስራ አመራር በዛሬው እለት ከሰዓት ላይ የሚዲያ ገለፃ የሚሰጥ ይሆናል።
አዋሽ ባንክ!

[rates_widgest title="EXCHANGE Rate" selected_currencies="USD, GBP, EUR, AED, SAR, CNY,JPY,CHF" more_link="#"]