የታታሪዎቹ/ቀጠሌወን ውድድር የቴሌቪዥን ፕሮግራም ጥቆማ!

በጉጉት የሚጠበቀው የአዋሽ ባንክ ታታሪዎቹ/ቀጠሌወን የስራ ፈጠራ ውድድር ተወዳዳሪዎች የፈጠራ ሀሳቦቻቸውን የሚያቀርቡበትና የሚፋለሙበት መሰናዶ እሁድ ጥቅምት 24 ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ጀምሮ በፋና ቴሌቪዥን እንዲሁም በተመሳሳይ ቀን ከምሽቱ 12፡00 ሰዓት ጀምሮ በOBN ቴሌቪዥን መተላለፍ ይጀምራል። እንዳያመልጥዎ!
አዋሽ ባንክ!

Loading exchange rates...