እንኳን ደስ አላችሁ! እንኳን ደስ አለን!

ግሎባል ፋይናንስ መጋዚን ለ31ኛ ጊዜ ዓመታዊ የዓለም እና የየአገሮች ምርጥ ባንኮች ምርጫን ይፋ ማድረጉን ተከትሎ በምርጫው ከተካተቱት 36 የአፍሪካ ሃገራት ውስጥ ከተመረጡት ባንኮች መካከል አዋሽ ባንክ ከኢትዮጵያ ብቸኛው ምርጥ ባንክ በመሆን በተከታታይ ለ3ኛ ጊዜ መመረጡ የሚታወስ ሲሆን፣ የዓለም የገንዘብ ድርጅት (IMF) እና የዓለም ባንክ (WB) በዋሽንግተን ዲሲ ባደረጉት የጋራ ጉባኤ ላይ የዕውቅና ሽልማቱን የባንካችን ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ፀሀይ ሽፈራው ተቀብለዋል፡፡
ይህ የእውቅና ሽልማት የተገኘው ክቡራን ደንበኞቻችን በባንካችን ላይ ባላችሁ እምነት እና ከኛ ጋር ስለሰራችሁ በመሆኑ በዚሁ አጋጣሚ የላቀ ምስጋናችንን እያቀረብን ለወደፊቱም በበለጠ ልናገለግላችሁ ዝግጁ መሆናችንን ለመግለፅ እንወዳለን፡፡
አዋሽ ባንክ!

Mar 09, 2026 - EXCHANGE Rate
CurrencyCash and Remittances through AgentsTransaction
BuyingSellingBuyingSelling
USD USD153.2439156.3088153.0141156.0744
GBP GBP207.4951211.6450207.4951211.6450
EUR EUR181.4794185.1090181.4794185.1090
JPY JPY1.01121.03141.01631.0366
SAR SAR43.084043.945743.587744.4595
AED AED44.022344.902744.539545.4303
CAD CAD111.3935113.6214112.6983114.9523
CHF CHF195.6127199.5250197.8906201.8484
NOK NOK14.737615.032413.697013.9709
DKK DKK23.213723.678023.485123.9548
SEK SEK17.027717.368317.226817.5713