አዋሽ ባንክ ከያንጎ የትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪ ኩባንያ ጋር በትብብር ለመስራት የሚያስችለውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ።

በስምምነቱ መሰረት ሁሉም የአዋሽ ባንክ ደንበኞች የያንጎ የሞባይል መተግበሪያን ተጠቅመው የጉዞ ጥሪ ሲያደርጉ Awash00 ፕሮሞ ኮድ በመጠቀም እና የክፍያ አማራጫቸውን አዋሽ ባንክ በማድረግ በአዋሽብር ፕሮ ክፍያቸውን ሲፈጽሙ፣ የመጀመሪያዎቹ ሶስት ጉዞዎች ላይ የ15% ቅናሽ የሚያገኙ መሆኑ ተጠቁሟል።
አዋሽ ባንክ ከተለያዩ መንግስታዊና መንግስታዊ ካልሆኑ ተቋማት ጋር የመግባቢያ ስምምነት በማድረግ በትብብር በመስራት ላይ ይገኛል፡፡

Mar 12, 2026 - EXCHANGE Rate
CurrencyCash and Remittances through AgentsTransaction
BuyingSellingBuyingSelling