አዋሽ ባንክ እ.ኤ. አ በ2025/26 የሂሳብ ዓመት የላቀ አፈጻጸም አስመዘገበ።

አዋሽ ባንክ የሂሳብ ዓመቱ የሥራ አፈፃፀም ማብሰሪያ መርሃ-ግብር ላይ እንደተገለጸው ባንኩ 40.7 ቢሊዮን ብር ያልተጣራ ትርፍ ማግኘቱን አስታውቋል። በተመሳሳይ የባንኩ ጠቅላላ ተቀማጭ ገንዘብ 467.8 ቢሊዮን ብር የደረሰ ሲሆን ጠቅላላ ሃብቱም ብር 622 ቢሊዮን፣ እንዲሁም የተከፈለ ካፒታሉን ብር 38.5 ቢሊዮን ማድረስ ችሏል።

ባንኩ ለመላዉ ባለአክሲዮኖቹ፣ ደንበኞቹ፣ እንዲሁም የስራ አመራር አባላት እና ሰራተኞች የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክቱን አስተላልፏል።

Loading exchange rates...