ብሔራዊ ባንክ ለሁለተኛ ጊዜ ያዘጋጀው ፋይንሺያል ፎረም እና ኤግዚቢሽን በዛሬው ዕለት መስከረም 20፣2019 ዓ.ም በድምቀት ተከፍቶ ለጎብኚዎች ክፍት ሆኗል።
በዚህ ደማቅ ፎረም ላይ አዋሽ ባንክ እየተሳተፈ ሲሆን ዝግጅቱ እስከ መስከረም 21 ቀን 2019 ዓ ም የሚቀጥል ይሆናል።