አዋሽ ባንክ በኦሮሚያ ኢንቨስትመንት ፎረም ላይ እየተሳተፈ ይገኛል

ባንካችን በአዲስ አበባ ስካይላይት ሆቴል በመካሄድ ላይ በሚገኘዉ የኦሮሚያ ኢንቨስትመንት ፎረም ላይ ከመሳተፍ ባሻገር የመርሐ ግብሩ ስፖንሰር በመሆኑ ኩራት ይሰማዋል፡፡

Loading exchange rates...