አዋሽ ባንክ ለተለያዩ ባለድርሻ አካላት የአቅም ግንባታ ስልጠና ሰጠ!

ለበርካታ አመታት የማህበራዊ ኃላፊነቱን ከመወጣት አንፃር ዘርፈ ብዙ እንቅስቃሴዎችን በማድረግ ላይ የሚገኘው አዋሽ ባንክ በሠራተኛና ክህሎት ሚኒስቴር ሥር ከሚገኘው የኢንተርፕረነርሺፕ ልማት ኢንስቲትዩት (EDI) ጋር በመተባበር በሀዋሳ ፣ በሆሳህና እና በሻሸመኔ ከተማ ከሚገኙና ከተለያዩ ማዕከላት ለተውጣጡ ቁጥራቸው 150 ለሚሆኑ ለጥቃቅን፣ አነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች የአቅም ግንባታ የቢዝነስ ክህሎት ስልጠና የሰጠ ሲሆን መርሐ ግብሩ በሃገር አቀፍ ደረጃ በመተግበር ላይ ይገኛል፡፡ ባንኩ በቀጣይም ዘርፉን ለማሳደግ በሚደረገው ጥረት በርካታ ስራዎችን እየሰራ ይገኛል፡፡

Mar 09, 2026 - EXCHANGE Rate
CurrencyCash and Remittances through AgentsTransaction
BuyingSellingBuyingSelling
USD USD153.2439156.3088153.0141156.0744
GBP GBP207.4951211.6450207.4951211.6450
EUR EUR181.4794185.1090181.4794185.1090
JPY JPY1.01121.03141.01631.0366
SAR SAR43.084043.945743.587744.4595
AED AED44.022344.902744.539545.4303
CAD CAD111.3935113.6214112.6983114.9523
CHF CHF195.6127199.5250197.8906201.8484
NOK NOK14.737615.032413.697013.9709
DKK DKK23.213723.678023.485123.9548
SEK SEK17.027717.368317.226817.5713