አዋሽ ባንክ ለተለያዩ ባለድርሻ አካላት የአቅም ግንባታ ስልጠና ሰጠ!

ለበርካታ አመታት የማህበራዊ ኃላፊነቱን ከመወጣት አንፃር ዘርፈ ብዙ እንቅስቃሴዎችን በማድረግ ላይ የሚገኘው አዋሽ ባንክ በሠራተኛና ክህሎት ሚኒስቴር ሥር ከሚገኘው የኢንተርፕረነርሺፕ ልማት ኢንስቲትዩት (EDI) ጋር በመተባበር በደሴ እና በአሶሳ ከተማ ከሚገኙና ከተለያዩ ማዕከላት ለተውጣጡ ለጥቃቅን፣ አነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች የአቅም ግንባታ የቢዝነስ ክህሎት ስልጠና የሰጠ ሲሆን መርሐ ግብሩ በሃገር አቀፍ ደረጃ በመተግበር ላይ ይገኛል፡፡ ባንኩ በቀጣይም ዘርፉን ለማሳደግ በሚደረገው ጥረት በርካታ ስራዎችን እየሰራ ይገኛል፡፡

Mar 12, 2026 - EXCHANGE Rate
CurrencyCash and Remittances through AgentsTransaction
BuyingSellingBuyingSelling